የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር (EDR) በወጪና ገቢ ንግድ አገልግሎቱ ላይ ማነቆ ናቸው ባሏቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመሆን ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደረገ።
የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር (EDR) በወጪና ገቢ ንግድ አገልግሎቱ ላይ ማነቆ ናቸው ባሏቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመሆን ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደረገ። የተለያዩ የምርት እንዲሁም የንግድ ዘርፎችን የሚያስተናግደው የኢንዳስትሪ ፓርክ ደምበኞች ኢዲአር(EDR) ከባቡር ጭነት አገልግሎት በተጨማሪ የትራንዚት ፣የጉምሩክ አስተላላፊነትና አጠቃላይ የሎጀስቲክ ስረዓቱን መጠቀም የሚያስችላቸው ሁኔታ መዘርጋቱ ጠቀሜታው የጓላ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በቀጣይ በተቀናጀ መልኩ […]



