Ethio-Djibouti Railway (EDR) CEO, Takele Uma Banti , visited the Dewele Freight Terminal, currently under construction.

ኢትዮ – ጅቡቲ ባቡር በልዩ የኢኮኖሚ ዞን የአንድ መስኮት አገልግሎት ስራ አስጀመረ፤ በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ይፋ የተደረገውን የአንድ መስኮት አገልግሎት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታከለ ኡማ (ኢ/ር) እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታከለ ኡማ
ኢትዮ – ጅቡቲ ባቡር በልዩ የኢኮኖሚ ዞን የአንድ መስኮት አገልግሎት ስራ አስጀመረ፤ Read More »
የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር (EDR) በወጪና ገቢ ንግድ አገልግሎቱ ላይ ማነቆ ናቸው ባሏቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመሆን ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደረገ። የተለያዩ የምርት እንዲሁም የንግድ ዘርፎችን የሚያስተናግደው የኢንዳስትሪ ፓርክ ደምበኞች ኢዲአር(EDR) ከባቡር ጭነት አገልግሎት በተጨማሪ የትራንዚት ፣የጉምሩክ አስተላላፊነትና አጠቃላይ የሎጀስቲክ ስረዓቱን መጠቀም የሚያስችላቸው ሁኔታ መዘርጋቱ ጠቀሜታው የጓላ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በቀጣይ በተቀናጀ መልኩ
ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ታሽገው በኮንቴነር ለመላክ ከላኪዎች ጋር ዛሬ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጠራው ውይይት ላይ ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል። ከላኪዎቹ የቀረቡ የመጠን በላይ (Overweight) ክፍያን በተመለከተም 20 ቶን የነበረውን ወደ 25 ቶን በማሳደግ በተመሳሳይ ዋጋ እንዲስተናገዱ ተወስኗል።
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በተቋሙ በተለያየ ዘርፍ የሚሰሩ ሰራተኞች “የመሀል ዘመን” በሚል በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የውይይት ሰነዱን ያቀረቡት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ኢንጂነር ታከለ ዑማ ሲሆኑ በሀገራዊ ለውጡ ማግስት ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች የታለፈበት የሂደት ለውጦችን ደረጃ በደረጃ፤ በሰባት አመታት ውስጥ የታዩ ስኬቶች፤ በአለም አቀፉ ደረጃ የመጡ ለውጦችን ተሞክሮ ፤የሀሰት ትርክትን በእውነት ማርከስ እና
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የተቋሙ ሰራተኞች “የመሀል ዘመን” በሚል በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ተወያዩ :: Read More »