ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ታሽገው በኮንቴነር ለመላክ ከላኪዎች ጋር ዛሬ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጠራው ውይይት ላይ ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል።

ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ታሽገው በኮንቴነር ለመላክ ከላኪዎች ጋር ዛሬ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጠራው ውይይት ላይ ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል።

ከላኪዎቹ የቀረቡ የመጠን በላይ (Overweight) ክፍያን በተመለከተም 20 ቶን የነበረውን ወደ 25 ቶን በማሳደግ በተመሳሳይ ዋጋ እንዲስተናገዱ ተወስኗል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *