Efficient and Reliable Connectivity

EDR provides a reliable and efficient transportation link between Ethiopia and Djibouti, offering seamless connectivity for passengers and cargo. It reduces transit times and ensures consistent and timely transportation services. EDR’s ability to seamlessly connect major cities, Industrial Parks and key economic zones in Ethiopia and Djibouti, facilitating efficient movement of passengers and cargo.

Efficient and Reliable Connectivity Read More »

ኢትዮ – ጅቡቲ ባቡር በልዩ የኢኮኖሚ ዞን የአንድ መስኮት አገልግሎት ስራ አስጀመረ፤

ኢትዮ – ጅቡቲ ባቡር በልዩ የኢኮኖሚ ዞን የአንድ መስኮት አገልግሎት ስራ አስጀመረ፤ በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ይፋ የተደረገውን የአንድ መስኮት አገልግሎት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታከለ ኡማ (ኢ/ር) እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታከለ ኡማ

ኢትዮ – ጅቡቲ ባቡር በልዩ የኢኮኖሚ ዞን የአንድ መስኮት አገልግሎት ስራ አስጀመረ፤ Read More »

About EDR

The Ethio-Djibouti Railway was established in April 2017 following a bilateral agreement signed on December 16, 2016, between Ethiopia and Djibouti. A Shareholders Agreement was signed on January 11, 2017, among public bodies and state enterprises from both nations, governed by Ethiopian commercial law. The shareholders formed a Share Company with an initial capital of

About EDR Read More »

የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር (EDR) በወጪና ገቢ ንግድ አገልግሎቱ ላይ ማነቆ ናቸው ባሏቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመሆን ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደረገ።

የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር (EDR) በወጪና ገቢ ንግድ አገልግሎቱ ላይ ማነቆ ናቸው ባሏቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመሆን ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደረገ። የተለያዩ የምርት እንዲሁም የንግድ ዘርፎችን የሚያስተናግደው የኢንዳስትሪ ፓርክ ደምበኞች ኢዲአር(EDR) ከባቡር ጭነት አገልግሎት በተጨማሪ የትራንዚት ፣የጉምሩክ አስተላላፊነትና አጠቃላይ የሎጀስቲክ ስረዓቱን መጠቀም የሚያስችላቸው ሁኔታ መዘርጋቱ ጠቀሜታው የጓላ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በቀጣይ በተቀናጀ መልኩ

የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር (EDR) በወጪና ገቢ ንግድ አገልግሎቱ ላይ ማነቆ ናቸው ባሏቸው ሁኔታዎች ላይ ከኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመሆን ከባለሀብቶች ጋር ውይይት ተደረገ። Read More »

ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ታሽገው በኮንቴነር ለመላክ ከላኪዎች ጋር ዛሬ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጠራው ውይይት ላይ ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል።

ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ታሽገው በኮንቴነር ለመላክ ከላኪዎች ጋር ዛሬ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጠራው ውይይት ላይ ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል። ከላኪዎቹ የቀረቡ የመጠን በላይ (Overweight) ክፍያን በተመለከተም 20 ቶን የነበረውን ወደ 25 ቶን በማሳደግ በተመሳሳይ ዋጋ እንዲስተናገዱ ተወስኗል።

ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኢትዮጵያ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ታሽገው በኮንቴነር ለመላክ ከላኪዎች ጋር ዛሬ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጠራው ውይይት ላይ ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል። Read More »

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የተቋሙ ሰራተኞች “የመሀል ዘመን” በሚል በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ተወያዩ ::

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በተቋሙ በተለያየ ዘርፍ የሚሰሩ ሰራተኞች “የመሀል ዘመን” በሚል በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የውይይት ሰነዱን ያቀረቡት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ኢንጂነር ታከለ ዑማ ሲሆኑ በሀገራዊ ለውጡ ማግስት ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች የታለፈበት የሂደት ለውጦችን ደረጃ በደረጃ፤ በሰባት አመታት ውስጥ የታዩ ስኬቶች፤ በአለም አቀፉ ደረጃ የመጡ ለውጦችን ተሞክሮ ፤የሀሰት ትርክትን በእውነት ማርከስ እና

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የተቋሙ ሰራተኞች “የመሀል ዘመን” በሚል በተዘጋጀው ሀገራዊ ሰነድ ላይ ተወያዩ :: Read More »